U.S. flag

An official website of the United States government

Official websites use .gov
A .gov website belongs to an official government organization in the United States.

Secure .gov websites use HTTPS
A lock ( ) or https:// means you’ve safely connected to the .gov website. Share sensitive information only on official, secure websites.

New housing being built in Cambridge
በHomeBridge ፕሮግራም ትልቅ ምዕራፍ ላይ ተደርሷል
HomeBridge Cambridge ውስጥ የሚገኙ ገቢያቸው ከዝቅተኛው የገቢ መጠን ከፍ የሚሉ እና በመካከለኛው የገቢ መጠን እርከን ውስጥ የሚገኙ፣ ብቁ የቤት ገዢዎችን የሚያግዝ በከተማው ድጋፍ የሚያገኝ ፕሮግራም ነው። ነዋሪዎች ከ100 በላይ ቤቶችን እንዲገዙ ረድቷል።
College Success Initiative Celebrates 10 Years
የኮሌጅ ስኬት ተነሳሽነት 10ኛ ዓመቱን አከበረ
የኮሌጅ ስኬት ተነሻሽነት የCambridge ነዋሪዎች ኮሌጅ ትምህርታቸውን እንዲያጠናቅቁ የሚያስችላቸውን ድጋፍ እየሰጠ የሚገኝበትን 10ኛ ዓመት አክብሯል።
DHSP Afterschool Program Girls
እየተደረጉ ያሉ ጥረቶች እና ትብብሮች ከትምህርት ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ አገልግሎቶችን ለCambridge ቤተሰቦች ማስፋፋት ቀጥለዋል።
የDepartment of Human Services በተደራሽነት ዙሪያ ቤተሰቦች የሚያጋጥሟቸውን መሰናክሎች ለመቀነስ እና ዝቅተኛ የገቢ መጠን ያላቸው ቤተሰቦች ምዝገባን ለመጨመር፣ በድህረ መደበኛ ትምህርት ፕሮግራሙ ማመልከቻ እና መመዝገቢያ ሂደቶቹ ላይ ለውጦች ተግባራዊ አድርጓል
Profile Photo of Alyssa Pacy
የሠራተኛ መረጃ ማጠቃለያ፦ የማኅደረ አያያዝ ባለሙያዋ ለCambridge ታሪክ ሕይወት ሰጡ
ለቤተ መጻሕፍቱ የመጀመሪያ በሆነው የማኅደር ክፍል ውስጥ የሚሠሩት ባለሞያ የቤተ መጻሕፍቱን ማኅደር ሀ ብለው ከመጀመሪያው የማዘጋጀቱን ፈታኝ ሥራ ሲሠሩ ቆይተዋል።
Summer food program in the park
የSummer Food ፕሮግራም ለCambridge ወጣቶች ከ80,000+ በላይ ማዕዶችን አቅርቧል
ባሳለፍነው የሰመር (በጋ) ወቅት በCambridge Summer Food ፕሮግራም አማካኝነት ከ80,000 በላይ የሚሆኑ ማዕዶችን ለCambridge ወጣቶች ማቅረብ ተችሏል።
The eight members of the Cambridge City Council posing for a photo in front of the main staircase in City Hall. There's a pillar on each side of the staircase, each flanked with a long, rectangular iteration of the American flag and a green plant in front. Half-circle American flags hang from the windows in the background.
የከተማው ምክር ቤት ግቦችን ያሻሽላል፤ ለከተማው በጀት መሠረት ይቀርጻል
የከተማዋ የዘንድሮ በጀት ከያዘቻቸው ግቦች መካከል የተሻሻለ የመኖሪያ ቤት ተደራሽነት፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የአየር ንብረት ለውጥ መቋቋም እና ሌሎች በህብረተሰቡ ውስጥ ኢንቨስትመንቶችን ማድረግ ይገኙበታል።
A group of eleven people wearing hard hats and holding shovels participate in a groundbreaking ceremony at a construction site. They are standing on a gravel surface with a backdrop featuring construction fencing and a partially visible sign.
በበጀት አመት 2025 በጣም አስፈላጊ የሆኑት ኢንቨስትመንቶች
አጠቃላይ የተዋሃደ ወጪን በዚህ አመት ዋና ዋና ቦታዎች ይከልሱ
A smiling teacher supervises three students working on a classroom assignment at a table, pointing at one of their papers. The room is bright with educational posters visible in the background.
ለበጀት ዓመት 2025 ቁልፍ የከተማ ተነሳሾች ጥልቀት እይታ
ለአዲሱ በጀት ዓመት ከተመጣጣኝ መኖሪያ ቤት እስከ የትራፊክ ደህንነት የከተማዋን ዋና ዋና ተግባራት በጥልቀት ይመልከቱ።
Contact Us

How can we help?

Please provide as much detail below as possible so City staff can respond to your inquiry:

As a governmental entity, the Massachusetts Public Records Law applies to records made or received by the City. Any information received through use of this site is subject to the same provisions as information provided on paper.

Read our complete privacy statement


Service Requests

Enter a service request via SeeClickFix for things like missed trash pickups, potholes, etc., click here