U.S. flag

An official website of the United States government

Official websites use .gov
A .gov website belongs to an official government organization in the United States.

Secure .gov websites use HTTPS
A lock ( ) or https:// means you’ve safely connected to the .gov website. Share sensitive information only on official, secure websites.

College Success Initiative Celebrates 10 Years
የኮሌጅ ስኬት ተነሳሽነት 10ኛ ዓመቱን አከበረ
የኮሌጅ ስኬት ተነሻሽነት የCambridge ነዋሪዎች ኮሌጅ ትምህርታቸውን እንዲያጠናቅቁ የሚያስችላቸውን ድጋፍ እየሰጠ የሚገኝበትን 10ኛ ዓመት አክብሯል።
DHSP Afterschool Program Girls
እየተደረጉ ያሉ ጥረቶች እና ትብብሮች ከትምህርት ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ አገልግሎቶችን ለCambridge ቤተሰቦች ማስፋፋት ቀጥለዋል።
የDepartment of Human Services በተደራሽነት ዙሪያ ቤተሰቦች የሚያጋጥሟቸውን መሰናክሎች ለመቀነስ እና ዝቅተኛ የገቢ መጠን ያላቸው ቤተሰቦች ምዝገባን ለመጨመር፣ በድህረ መደበኛ ትምህርት ፕሮግራሙ ማመልከቻ እና መመዝገቢያ ሂደቶቹ ላይ ለውጦች ተግባራዊ አድርጓል
our top nonfiction books
2024 ዓ.ም ላይ Cambridge ውስጥ በብዛት የተነበቡ መጻሕፍት
የCambridge Library ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ጎብኚዎችን የተቀበለ ሲሆን፣ ወደ 4,000 የሚጠጉ ፕሮግራሞችን አካሂዷል እንዲሁም የማኅበረሰቡን የ2024 ዓ.ም የተለያዩ የማንበብ ፍላጎቶችን አስተናግዷል።
Active Transportation Coordinator for the Community Development Department, Tenzin Choephel, stands with a Bluebike in front of Broadway Bicycle School.
የCambridgeን Bluebikes እና Bike Education ፕሮግራሞች የሚመሩት የቀድሞ መምህር፦ የCommunity Development (የማኅበረሰብ ልማት) ሠራተኛ Tenzin Choephel ታሪክ
የBluebikes ሥራዎችን፣ ለCambridge ታዳጊዎች የሚሰጡ የብስክሌት ግንዛቤ ማስጨበጫዎችን እና የገንዘብ ድጋፍ ጥያቄ ለማቅረብ የሚገቡ ጽሑፎችን ጨምሮ በርካታ ጉዳዮችን የሚሸፍን ሚና ስለሚጫወቱት የCommunity Development ሠራተኛ Tenzin Choephel ተጨማሪ ይወቁ።  
A Cambridge Police officer rides a bike while giving the camera a thumbs up
የፖሊስ አገልግሎት ተገዥነትን ለማሻሻል ትምህርት እና ሕጋዊ ማስፈጸሚያዎችን ይጠቀማል
የካምብሪጅ ፖሊስ መምሪያ የትምህርት እና የታለመ ውንጀላ የመንገድ ደህንነትን ለማጎልበት፣ ጉዳትን ለመቀነስ እና የትራፊክ ህጎችን ለመታዘዝ የከተማው የቪዥን ዜሮ ቃል ኪዳን አካል አድርጎ ይጠቀምበታል። ...
Floating Bus Stop
Street Code Safety Resource Guideን (የመንገድ ደኅንነት ደንቦች መመሪያን) ያውርዱ
የCambridge የመንገድ ደኅንነት ደንብ ለሁሉም የመንገዱ ተጠቃሚዎች ደንቦችን፣ ሥነ-ምግባርን እና በከተማው ውስጥ ደኅንነቱ የተጠበቀ እንቅስቃሴ የሚደረግበት መንገድን በተመለከተ ትምህርት ይሰጣል።
Contact Us

How can we help?

Please provide as much detail below as possible so City staff can respond to your inquiry:

As a governmental entity, the Massachusetts Public Records Law applies to records made or received by the City. Any information received through use of this site is subject to the same provisions as information provided on paper.

Read our complete privacy statement


Service Requests

Enter a service request via SeeClickFix for things like missed trash pickups, potholes, etc., click here