U.S. flag

An official website of the United States government

Official websites use .gov
A .gov website belongs to an official government organization in the United States.

Secure .gov websites use HTTPS
A lock ( ) or https:// means you’ve safely connected to the .gov website. Share sensitive information only on official, secure websites.

DHSP Afterschool Program Girls
እየተደረጉ ያሉ ጥረቶች እና ትብብሮች ከትምህርት ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ አገልግሎቶችን ለCambridge ቤተሰቦች ማስፋፋት ቀጥለዋል።
የDepartment of Human Services በተደራሽነት ዙሪያ ቤተሰቦች የሚያጋጥሟቸውን መሰናክሎች ለመቀነስ እና ዝቅተኛ የገቢ መጠን ያላቸው ቤተሰቦች ምዝገባን ለመጨመር፣ በድህረ መደበኛ ትምህርት ፕሮግራሙ ማመልከቻ እና መመዝገቢያ ሂደቶቹ ላይ ለውጦች ተግባራዊ አድርጓል
our top nonfiction books
2024 ዓ.ም ላይ Cambridge ውስጥ በብዛት የተነበቡ መጻሕፍት
የCambridge Library ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ጎብኚዎችን የተቀበለ ሲሆን፣ ወደ 4,000 የሚጠጉ ፕሮግራሞችን አካሂዷል እንዲሁም የማኅበረሰቡን የ2024 ዓ.ም የተለያዩ የማንበብ ፍላጎቶችን አስተናግዷል።
Summer food program in the park
የSummer Food ፕሮግራም ለCambridge ወጣቶች ከ80,000+ በላይ ማዕዶችን አቅርቧል
ባሳለፍነው የሰመር (በጋ) ወቅት በCambridge Summer Food ፕሮግራም አማካኝነት ከ80,000 በላይ የሚሆኑ ማዕዶችን ለCambridge ወጣቶች ማቅረብ ተችሏል።
Summer Food Program Staff Picture
በነጻ ምግብ እና በበጋ መዝናኛ መጋረጃ ጀርባ
አመታዊ የበጋ ምግብ ፕሮግራም እድሜያቸው 18 እና ከዚያ በታች ለሆኑ የCambridge ነዋሪዎች ነጻ ቁርስ፣ ምሳ እና እራት ያቀርባል። ከነጻ ምግብ እና አዝናኝ ክረምት በስተጀርባ በCambridge ውስጥ የምግብ ዋስትናን ችግር መፍታት ወሳኝ ተልዕኮ ነው። እና ብዙ ሎጂስቲክስ።
Contact Us

How can we help?

Please provide as much detail below as possible so City staff can respond to your inquiry:

As a governmental entity, the Massachusetts Public Records Law applies to records made or received by the City. Any information received through use of this site is subject to the same provisions as information provided on paper.

Read our complete privacy statement


Service Requests

Enter a service request via SeeClickFix for things like missed trash pickups, potholes, etc., click here