U.S. flag

An official website of the United States government

Official websites use .gov
A .gov website belongs to an official government organization in the United States.

Secure .gov websites use HTTPS
A lock ( ) or https:// means you’ve safely connected to the .gov website. Share sensitive information only on official, secure websites.

Picture of City Manager speaking at a ceremonial signing.
የቅርብ ጊዜ ዜናዎችን እና ዋና ዋና ክስተቶችን ዞር ብለን እንቃኝ
የከተማ አስተዳደሩ ባሳለፍነው ዓመት ያከናወናቸውን ሥራዎች City Manager Yi-An Huang መለስ ብለው የሚቃኙበትን መልዕክት ያንብቡ።
Members of the Community Safety Department’s CARE Team
የCommunity Safety Department የ9-1-1 ምላሽ ሰጪ አገልግሎት መጀመሩን አስከትሎ በማኅበረሰብ ውስጥ አፋጣኝ ለውጥ ማምጣት ችሏል
የCommunity Safety Department ሥራ ጀምሯል። በመጀመሪያው ሙሉ የሥራ ዓመታቸው ስላመጡት ውጤት የበለጠ ይወቁ።
New housing being built in Cambridge
በHomeBridge ፕሮግራም ትልቅ ምዕራፍ ላይ ተደርሷል
HomeBridge Cambridge ውስጥ የሚገኙ ገቢያቸው ከዝቅተኛው የገቢ መጠን ከፍ የሚሉ እና በመካከለኛው የገቢ መጠን እርከን ውስጥ የሚገኙ፣ ብቁ የቤት ገዢዎችን የሚያግዝ በከተማው ድጋፍ የሚያገኝ ፕሮግራም ነው። ነዋሪዎች ከ100 በላይ ቤቶችን እንዲገዙ ረድቷል።
College Success Initiative Celebrates 10 Years
የኮሌጅ ስኬት ተነሳሽነት 10ኛ ዓመቱን አከበረ
የኮሌጅ ስኬት ተነሻሽነት የCambridge ነዋሪዎች ኮሌጅ ትምህርታቸውን እንዲያጠናቅቁ የሚያስችላቸውን ድጋፍ እየሰጠ የሚገኝበትን 10ኛ ዓመት አክብሯል።
Street outreach van
መኖሪያ ቤት የሌላቸው የማኅበረሰብ አባላትን ለመደገፍ ለሚያገለግል አዲስ ግንዛቤ ማስጨበጫ ቫን የገንዘብ ድጋፍ ተገኝቷል
የOpioid Settlement የገንዘብ ድጋፎች አዲስ ቫን በመግዛት ጨምሮ ለቤት አልባው ማኅበረሰብ የሚቀርቡትን የጎዳና ሕክምና አገልግሎቶች ለማሻሻል እና ለማስፋፋት ረድተዋል።
DHSP Afterschool Program Girls
እየተደረጉ ያሉ ጥረቶች እና ትብብሮች ከትምህርት ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ አገልግሎቶችን ለCambridge ቤተሰቦች ማስፋፋት ቀጥለዋል።
የDepartment of Human Services በተደራሽነት ዙሪያ ቤተሰቦች የሚያጋጥሟቸውን መሰናክሎች ለመቀነስ እና ዝቅተኛ የገቢ መጠን ያላቸው ቤተሰቦች ምዝገባን ለመጨመር፣ በድህረ መደበኛ ትምህርት ፕሮግራሙ ማመልከቻ እና መመዝገቢያ ሂደቶቹ ላይ ለውጦች ተግባራዊ አድርጓል
911 emergency vehicle.
የCambridge Fire የ2024 ዓ.ም የአደጋ ምላሽ ቁጥሮች ቅኝት
Contact Us

How can we help?

Please provide as much detail below as possible so City staff can respond to your inquiry:

As a governmental entity, the Massachusetts Public Records Law applies to records made or received by the City. Any information received through use of this site is subject to the same provisions as information provided on paper.

Read our complete privacy statement


Service Requests

Enter a service request via SeeClickFix for things like missed trash pickups, potholes, etc., click here