U.S. flag

An official website of the United States government

Official websites use .gov
A .gov website belongs to an official government organization in the United States.

Secure .gov websites use HTTPS
A lock ( ) or https:// means you’ve safely connected to the .gov website. Share sensitive information only on official, secure websites.

የ25 ዓመታት የፍሳሽ ማስወገጃ እና የጎርፍ ውሃ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንቶች ከተማዋን ለአየር ንብረት ለውጥ ተጽእኖዎች በተሻለ ሁኔታ ያዘጋጃሉ

ሰኞ ፣25 ሴፕቴምበር 2023
" ከ 25 ዓመታት በላይ፣ ከተማዋ የጎርፍ ውሃ ፊሰትን ለመቅረፍ ፕሮግራሞችን ተግባራዊ አድርጋለች። ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር መላመድ እንደ የጎርፍ ውሃ አያያዝ ያሉ አስፈላጊ መሳሪያዎችን መጠቀም ይጠይቃል። አረንጓዴ መሠረተ ልማት ጎርፍ ማቃለል ብቻ ሳይሆን፣ የውሃ ጥራትንም ያሻሽላል። "
የጎርፍ ውሃ አስተዳደር ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ስለሚስማማ ለካምብሪጅ ከተማ ጠቃሚ ነገር ነው። የከተማዋ አብዛኛ መጠን ያለው የማይበገር ሽፋን፣ ለምሳሌ በፔቭድ ጎዳናዎች እና በጣሪያዎች ሰለተሸፈኑ፣ ዝናብ ሁል ጊዜ ወደ መሬት ውስጥ አይገባም፣ ነገር ግን በመሬት ላይ እና በአካባቢ ባለው የውሃ መስመሮች ውስጥ ሊፈስ ይችላል፣ ይህም ብክለትን እና ጎርፍን ሊያስከትል ይችላል። 

እነዚህን ስጋቶች ለመቅረፍ ፣ ከተማዋ ባለፉት 25 ዓመታት ውስጥ ከ 500 ሚሊዮን ዶላር በላይ በፈሳሽ ማስወገጃ እና በጎርፍ ውሃ መሠረተ ልማት ላይ ኢንቬስት አድርጋለች እንዲሁም ሁለቱን የጎርፍ ውሃ የፍሰት መጠን እና ጥራት ለመቅረፍ ፕሮግራሞችን አዘጋጅታለች ። እነዚህ ስትራቴጂዎች የጎርፍ ውሃ ማጠራቀሚያን ፣ አረንጓዴ መሠረተ ልማት መገንባትን ፣ እና ቀጣይነት ያለው የፍሳሽ ማስወገጃ ፕሮጀክቶችን ያካትታሉ ። ከተማዋ የመሬት ውስጥ የጎርፍ ውሃ ማጠራቀሚያ ስርዓቶችን ገንብታለች ፣ ተጨማሪ በንቃት እየገነባች ነው፣ እናም የአረንጓዴ መሠረተ ልማትን ተግባራዊ ለማድረግ የጎዳና የመልሶ ግንባታ ፕሮጀክቶችን እና የግል መልሶ ማልማት ሥራዎችን እየገመገመች ነው። ለወደፊቱ የአየር ንብረት ትንበያዎች ላይ በመመርኮዝ የተቀናጀ የፍሳሽ ማስወገጃ ፍሰቶችን የሚያስተዳድሩ እና ሊያስወግዱ የሚችሉ ዕቅዶችን ለማዘጋጀት ከተማዋ ከሌሎች ድርጅቶች ጋር በመተባበር እየሰራችም ነው ። 
Contact Us

How can we help?

Please provide as much detail below as possible so City staff can respond to your inquiry:

As a governmental entity, the Massachusetts Public Records Law applies to records made or received by the City. Any information received through use of this site is subject to the same provisions as information provided on paper.

Read our complete privacy statement


Service Requests

Enter a service request via SeeClickFix for things like missed trash pickups, potholes, etc., click here