U.S. flag

An official website of the United States government

Official websites use .gov
A .gov website belongs to an official government organization in the United States.

Secure .gov websites use HTTPS
A lock ( ) or https:// means you’ve safely connected to the .gov website. Share sensitive information only on official, secure websites.

City Manager Huang speaks to community members
ከCity Manager የተሰጠ መልዕክት
Cambridge ውስጥ ተደራሽ ስለሆኑ የትራንስፖርት አገልግሎቶች፣ የከተማ አስተዳደሩ በጎዳናዎቻችን ላይ ባሉ ተፃራሪ ፍላጎቶች እና ተግዳሮቶች መካከል ሚዛናዊ ሁኔታ ለመፍጠር ስላለው ፍላጎት፣ የትራንስፖርት አማራጮቹን ይበልጥ ደኅንነታቸው የተጠበቁ፣ ቅልጥፍና የተሞላባቸው እና ለከባቢ አየር ተስማሚ የሆኑ ስለማድረግ ያለንን ቁርጠኝነት በተመለከተ የCity Manager የሆኑት Yi-An Huang ያላቸውን አስተያየት እነሆ።
A rendering of Aberdeen Avenue and how it supports many modes of transportation.
በCambridge ውስጥ ያሉት የትራንስፖርት አገልግሎቶች አጠቃላይ እይታ
በCambridge ስለሚገኙት የትራንስፖርት አገልግሎት አማራጮች እና ከእነሱ ጋር ተያያዥ ስለሆኑት መረጃዎች ተጨማሪ ነገሮችን ይወቁ።
Signs and promotional material highlighting the 20 MPH speed limit
ለVision Zero ያለን የማይናወጥ ቁርጠኝነት
የCambridge ከተማ አስተዳደር Vision Zero ፖሊሲን በሥራ ላይ ካዋለ በኋላ ስለተገበራቸው ነገሮች ተጨማሪ ያንብቡ።
An MBTA bus is parked in front of a T stop in Kendall Square.
በሕዝብ ማመላለሻ ለሚደረጉ ጉዞዎች ቅድሚያ መስጠት
ካምብሪጅ የአውቶቡስ መስመሮችንና የመንገድ ንድፍ ማሻሻያዎችን በማቀናጀት ለሕዝብ ትራንስፖርት ቅድሚያ ይሰጣሉ።
A mother crosses a Cambridge street walking her bike and holding her child on her back
Cambridge በሀገሪቷ ብስክሌት ለመንዳት ምርጥ ከሆኑት ከተሞች መካከል አንዷ ተብላ እውቅና ተሰጥቷታል
Cambridge በቅርብ ዓመታት ውስጥ ትልቅ የሚባል የከተማ ደረጃ ውጤት መሻሻል አሳይታለች።
Pedestrians walk in Central Square during the fall.
የከተማ አስተዳደሩ እግረኛ ተኮር ፖሊሲዎች እና መሠረተ ልማት
የከተማ አስተዳደሩ ተደራሽነትን እና የእግር ጉዞ አመቺነትን ለማሻሻል ለያዘው ተልዕኮ የCambridge Pedestrian Committee ቁልፍ ግብዓት ነው።
MBTA shuttle bus traveling to Huron Avenue bus stop. Reduced fares for income-eligible MBTA riders began in September 2024.
ለCambridge የትራንስፖርት አገልግሎት ግቦች ማዕከላዊ የሆኑት ፍትሐዊነት እና ተደራሽነት
ካምብሪጅ በትራንስፖርት ውስጥ አግባብነት እና በቀላሉ ማግኘት ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን, ገቢ-ላይ የተመሠረተ ክፍያ, ርካሽ የብስክሌት ማጋራት, እና ለሁሉም ነዋሪዎች ማግኘት የሚችሉ የትራንስፖርት አማራጮች.
Electric vehicles charge at stations in Cambridge.
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪ መሙያ ጣቢያዎች ላይ ኢንቨስት ማድረግ
Cambridge በነዳጅ ከሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ወደ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የሚደረገውን ሽግግር ለማመቻቸት እየረዳች ነው።
Construction is done at a crosswalk on Mass Ave and Rindge Ave, so it could be widened for pedestrians.
የከተማ አስተዳደሩ የተሻሻለ የእግረኛ መንገድ እና የጎዳና መልሶ ግንባታ ዕቅድ ይፋ አድርጓል
አስተዳደሩ የተሻሻለው Five-Year Plan ከጎዳና እና ከእግረኛ መንገድ መልሶ ግንባታ በፊት የታቀደ ሥራ መሥራት ያስችላል።
Winning photo of Graffiti Alley for the 2025 Resident Parking Permit Sticker
እ.ኤ.አ ለ2024 ዓ.ም የነዋሪዎች መኪና ማቆሚያ ፈቃድ ስቲከር የተመረጠ የGraffiti Alley ፎቶ
እ.ኤ.አ የ2025 ዓ.ም የነዋሪዎች መኪና ማቆሚያ ፈቃድ ስቲከር ሆኖ እንዲያገለግል የተመረጠው Central Square ውስጥ የሚገኘውን Graffiti Alley የሚያሳይ ፎቶ።
ለCambridge Active Transportation Report (የCambridge ንቁ የትራንስፖርት አገልግሎት ሪፖርት) ይመዝገቡ
የCambridge Active Transportation ሪፖርት በየጊዜው በኢሜይል የሚላክ ሲሆን፣ ከCambridge የትራንስፖርት አገልግሎት ጋር ተያያዥ የሆኑ ሰፋ ያሉ ጉዳዮችን በተመለከተ መረጃ የሚያቀርብ ህትመት ነው።
Street Code Safety Resource Guideን (የመንገድ ደኅንነት ደንቦች መመሪያን) ያውርዱ
የCambridge የመንገድ ደኅንነት ደንብ ለሁሉም የመንገዱ ተጠቃሚዎች ደንቦችን፣ ሥነ-ምግባርን እና በከተማው ውስጥ ደኅንነቱ የተጠበቀ እንቅስቃሴ የሚደረግበት መንገድን በተመለከተ ትምህርት ይሰጣል።
Contact Us

How can we help?

Please provide as much detail below as possible so City staff can respond to your inquiry:

As a governmental entity, the Massachusetts Public Records Law applies to records made or received by the City. Any information received through use of this site is subject to the same provisions as information provided on paper.

Read our complete privacy statement


Service Requests

Enter a service request via SeeClickFix for things like missed trash pickups, potholes, etc., click here